ሐምሌ 14/2013 (ዋልታ) – በአለሌ ሱሉላ የመጣው የአሸባሪው ህወሃት ታጣቂ ሜይደይ ተብሎ የሚጠራ ሀይል በሙሉ ተደምስሷል::
በቆቦም ሲተነኩስ የነበረው የተደመመሰ ሲሆን፣ ጁንታው ያሰማራቸው ህፃናትም ተማርከዋል::
እንደ ኢዜአ ዘገባ ምስኪኑ የትግራይ አርሶ አደር እንዲያርስ የተደረገውን ተኩስ ማቆም ውሳኔ ትቶ ጁንታው ትንኮሳውን መቀጠሉም ተገልጿል።