ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በጎንደር እና እንጅባራ ከተሞች እየተካሄደ ነው

 

ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ

ሐምሌ 18/2013 (ዋልታ) – ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በአማራ ክልል ጎንደር እና እንጅባራ ከተሞች እየተካሄደ ነው።

የድጋፍ ሰልፉ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ እንዲሁም ለሕዝባዊ ሠራዊት እየተካሄደ እንደሚገኝ የአሚኮ ዘገባ ያመለክታል።