ሐምሌ 19/2013(ዋልታ) – አዲስ ወግ የውይይት መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እየተካሄደ ይገኛል፡፡
የውይይጥ መድረኩ “በዴሞክራሲ አንድ ርምጃ፣ የ6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ምልከታዎች” በሚል መርህ እየተካሄደ መሆኑን ከኢዜአ ያገኘነው መረጃ አመላክቷል፡፡