በሚፈጠሩ ግጭቶች የሴቶችን ጥቃትና ጀግንነት በተመለከተ ውይይት እየተካሄደ ነው

ሐምሌ 20/2013(ዋልታ) – በፖለቲካ አለመግባባት በሚፈጠሩ ግጭቶች የኢትዮጵያ ሴቶች ጥቃትና ጀግንነትን በተመለከተ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።

በሰላም ሚኒስቴርና አይ ኤስ ኤስ የጥናት ተቋም በጋራ በመሆን  እየተካሄደ የሚገኘው  ውይይቱ ኢትዮጵያ በታሪኳ በገጠማት ግጭት ውስጥ የሴቶች ጥቃት እንዲሁም በሰላም ግንባታ የሴቶች ሚናን የተመለከቱ ሀሳቦች ተነስተውበታል።

(በዙፋን አምባቸው)