የደቡብ ክልል ለሰራዊቱ 554 የሚሆኑ ሰንጋና ሙክት ድጋፍ አደረገ

ሐምሌ 20/2013(ዋልታ) – የደቡብ ክልል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 554  ሰንጋ  ሙክት የፉርኖ ዱቄትና ደረቅ ምግብ ድጋፍ አድርጓል።

በድጋፉ የሴቶችና ወጣቶች ርብርብ ከፍተኛ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑም ተነግሯል፡፡

ክልሉ ለድጋፍ የሚሆን 250 ሚሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ አቅዶ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡

(በተስፋዬ አባተ)