የጠ/ሚ ጽ/ቤት ሠራተኞች ለመከላከያ ሠራዊትን የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለገሱ

ሐምሌ 30/2013 (ዋልታ) – የጠቅላይ ሚኒስለገሱር ጽሐፈት ቤት ሠራተኞች ለቀረበው ሀገራዊ ጥሪ ምላሽ፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለመደገፍ የአንድ ወር ደሞዛቸውን ሊሰጡ መወሰናቸው ተገለጸ፡፡