የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ

መስከረም 27/2014 (ዋልታ) – አዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ11ዱ ክፍለ ከተሞች ዋና ስራ አስፈፃሚዎች፤ ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪዎችና ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚዎች ሹመት ሰጥቷል፡፡
በዚህም መሰረት
1.ቂርቆስ ክ/ከተማ
1.1. ዘመኑ ደሳለኝ ዋና ስራ አስፈጻሚ
1.2. ታረቀኝ ገመቺ. . . ዲሞክራሲ ግንባታ ማዕከል ዋና አስተባባሪ
1.3. ሙባረክ ከማል . . ም/ ዋና ስራ አስፈጻሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት ህላፊ
2. ልደታ ክ/ከተማ
2. 1. አሰግደው ሃ/ጊዮርጊስ ዋና ስራ አስፈፃሚ
2. 2. ሰለሞን ሀይሌ ዲሞክራሲ ግንባታ ማዕከል ዋና አስተባባሪ
2.3. አስፋው ፋራ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት ሃላፊ
3. ጉለሌ ክ/ከተማ
3.1. ቆንጂት ደበላ ዋና ስራ አስፈፃሚ
3.2. አንዳርጌ ተዋበ . ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ
3.4 ጸሃይ መንግስቱ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት
4.አራዳ ክ/ከተማ
4.1.አባዌ ዮሃንስ ዋና ስራ አስፈፃሚ
4.2. አይዳ አዎል ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ
4.3. ልዕልቲ ግደይ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት
5. አዲስ ከተማ ክ/ከተማ
5.1. ሽታዬ መሃመድ ዋና ስራ አስፈፃሚ
5.2. ብረሃኑ አበራ ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ
5.3. እመቤት ተስፋዬ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት
6. ነፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ
6.1. ነጻነት ዳባ ዋና ስራ አስፈፃሚ
6.2.መለሰ ጋሻው ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ
6.3. ተወዳጅ ሃ/ማሪያም ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት
7.ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ
7.1. ጀማል ረዲ ዋና ስራ አስፈፃሚ
7.2. ትዕግስት ደጀን ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ
7.3. ተጫነ አዱኛ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት
8. አቃቄ ቃሊቲ ክ/ከተማ
8.1. ሐቢባ ሲራጅ ዋና ስራ አስፈፃሚ
8.2. ግርማቸው አባተ ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ
8.3. አሸናፊ ደጄኔ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት
9. ለሚ ኩራ ክ/ከተማ
9. 1 መላኬ አለማየሁ ዋና ስራ አስፈፃሚ
9.2. አሰፋ ቶላ ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ
9.3. ዳዊት ወልደየሱስ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት
10. ቦሌ ክ/ከተማ
10.1. አለምጸሃይ ሽፈራው ዋና ስራ አስፈፃሚ
10.2. ተስፋዬ ኦሜጋ . ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ
10.3. አእምሮ አዱኛ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት
11. የካ ክ/ከተማ
11.1. ይታያል ደጀኔ ዋና ስራ አስፈፃሚ
11.2. ሚደቅሳ ከበደ ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ
11.3. ጸሃይ ኪባም ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት በመሆን እንዲያገለግሉ ተሹመዋል።