ምክር ቤቱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልልነት ውጤት መርምሮ አፀደቀ

ጥቅምት 20/2014 (ዋልታ) – የፌዴሬሽን ምክር ቤት በአስቸኳይ ስብሰባው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች የክልልነት ሕዝበ ውሳኔ ውጤትን አፀደቀ፡፡

ምክር ቤቱ 6ኛ የፖርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የስራ ጊዜ 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን  አካሂዷል፡፡