ጠ/ሚ/ር ዐቢይ በተቀናጀ ጥረታችን እንቀጥል ሲሉ ጥሪ አቀረቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ኅዳር 7/2014 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተቀናጀ ጥረታችን እንቀጥል ሲሉ ጥሪ አቀረቡ።

በቲውተር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት “የሀገር ግንባታ የጋራ ጥረት ነው። እያንዳንዳችን ለኢትዮጵያ ስኬት ሚና አለን። በተቀናጀ ጥረታችን እንቀጥል” ብለዋል።

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት፦
የአማርኛ ፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ይከተሉ
ከአረብኛ ፌስቡክ ገፃችን ጋርም ይጓዙ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
የትዊተር ገፃችንን ይከተሉ
አብራችሁን ስለሆናችሁ ደስተኞች ነን!