የፀጥታ ሁኔታ ጋር በተገናኘ አገልግሎት የሚሰጡ ነፃ የስልክ መስመሮች ይፋ ሆኑ

ኅዳር 16/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከፀጥታ ሁኔታ ጋር በተገናኘ ሀያ አራት ሰዓት አገልግሎት የሚሰጡ ነፃ የስልክ መስመሮችን ይፋ አድርጓል፡፡

ኅብረተሰቡ ከወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ሁኔታ ጋር በተገናኘ መረጃና ጥቆማዎችን ለፖሊስ ለማድረስ እና የፖሊስ አገልግሎት ቢያስፈልግ ከታች በተጠቀሱት ነፃ የስልክ መስመሮች በመደወል ሀያ አራት ሰዓት አገልግሎት ማግኘት እንደሚችልም ተገልጿል::