ጠ/ሚ/ር ዐቢይ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሁሉም መስክ ተባብሮ ሲነሣ ውጤቱ ድል ነው አሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ኅዳር 22/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ሕዝብ በሁሉም መስክ ተባብሮ ሲነሣ ውጤቱ ድል ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ “በግንባር፣ በዲፕሎማሲ፣ በኢኮኖሚ፣ በኮሙዩኒኬሽን፣ በስንቅ ዝግጅት፣ ዘማች በመንከባከብ፣ ጸጥታ በማስከበር፣ ተፈናቃዮችን በመደገፍ. በሁሉም ግንባሮች ለዘመታችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ” በማለት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡