Skip to content
Sunday, September 22, 2024
Search
Search
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢኮኖሚ
ፖለቲካዊ
ማህበራዊ
የአፍሪካ ዜና
ኢኮኖሚ
ፖለቲካዊ
ማህበራዊ
ዓለም አቀፍ ዜና
ኢኮኖሚ
ፖለቲካዊ
ማህበራዊ
ስፖርት
የሀገር ውስጥ ስፖርት
ኢንተርናሽናል ስፖርት
አዲስ ዋልታ ቲቪ ቀጥታ
ኤፍኤም 105.3 LIVE
AW+ ፖድካስት
ተጨማሪ
የመንግስት አቋም
ሀተታ
ክምችት
ጤና
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
ስፖርት
የክፍት ስራ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ
የህዝብ አስተያየት ጥናት
ጠቃሚ ድረ ገፆች
አማርኛ
English
አማርኛ
Arabic
Home
ዜና
የሀገር ውስጥ ዜና
አምባሳደር ካሳ ከበደ አረፉ
ማህበራዊ
ዜና
የሀገር ውስጥ ዜና
አምባሳደር ካሳ ከበደ አረፉ
December 26, 2021
Nesredin Nuru
0
shares
Share
Tweet
Pin
ታኅሣሥ 17/2014 (ዋልታ) አምባሳደር ካሳ ከበደ ማረፋቸውን ያሳወቀው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገለፀ።
አምባሳደር ካሳ በጄኔቫ የኢትዮጵያ አምባሳደርነትን ጨምሮ በሌሎችም ከፍተኛ ኃላፊነቶች አገራቸውን አገልግለዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለቤተሰባቸው፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸውና የቀድሞ የሥራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን ተመኝቷል።
Post navigation
የገቢዎች ቢሮ 6 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የዓይነት ድጋፍ አደረገ
የአማራ ሕዝብ የኅልውና አደጋውን በድል ማጠናቀቅና ልማቱን ማፋጠን እንደሚገባው ተገለፀ