የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከታንዛኒያ አቻው ጋር ማካሄድ ጀመረ

ጥር 27/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከታንዛኒያ አቻው ጋር የ2022 ዓለም ዋንጫ 4ኛ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ማካሄድ ጀምሯል፡፡

የመልስ ጨዋታ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም እያካሄደ የሚገኘው ቡድኑ በመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ባዛንዝባር ላይ ጥር 15 በታንዛኒያ አቻው 1 ለ 0 መሸነፉ ይታወቃል፡፡

በዛሬው ጨዋታ ውጤት አሸናፊው ቡድን ከጋና እና ከዩጋንዳ አሸናፊ ጋር ይጫወታል።

ለፈጣን መረጃዎች፦

ፌስቡክ https://www.facebook.com/waltainfo

ቴሌግራም https://t.me/WALTATVEth

ዩቲዩብ https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured

ቲዊተር https://twitter.com/walta_info

አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን!