የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቀቀ

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ

የካቲት 20/2014 (ዋልታ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡

ማዕከላዊ ኮሚቴው በስብሰባው በተለያዩ ወሳኝ አገራዊ አጀንዳዎችና የፓርቲ ሥራዎች ላይ ተወያይቶ በቀጣይ ስለሚከናወኑ ተግባራት አቅጣጫ ማስቀመጡን ከፓርቲው ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡