የአማራ ክልል ምክር ቤት ሁለት ሹመቶችን አፀደቀ

መጋቢት 16/2014 (ዋልታ) የአማራ ክልል ምክር ቤት በርዕሠ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) የቀረቡ ሁለት ሹመቶችን አፀደቀ።

ምክር ቤቱ ለሰላምና ደኅንነት ቢሮ ደሳለኝ ጣሰው አስረስ በአብላጫ ድምፅና በአምስት ድምጽ ተአቅቦ አጽድቋል፡፡

አማረ ብርሃኑ (ዶ/ር) ለዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ዋና ኦዲተር በአብላጨ ድሞፅና በ3 ድምፀ ተአቅቦ አጽድቋል፡፡

ምንይሉ ደስይበለው (ከባሕር ዳር)