የምስራቅ አፍሪካ የባህልና ኪነጥበብ ፌስቲባልን ለሚዘግቡ የሚዲያ አካላት ስልጠና እየተሠጠ ነው

መጋቢት 24/2014 (ዋልታ) የምስራቅ አፍሪካ የባህልና ኪነጥበብ ፌስቲባልን ለሚዘግቡ የሚዲያ አካላት በአዳማ ከተማ ስልጠና እየተሠጠ ነው።

በፌስቲባሉ 10 የምስራቅ አፍሪካ አገራት የሚሳተፉ መሆኑ ተገልጿል።

ፌስቲባሉ ኪነ ጥበቡ በአገራዊ ሁለንተናዊ ለውጥ ውስጥ ጉልህ ሚና እንዲጫወት ማድረግ ላይ ያለመ ነው ተብሏል።

በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት የምስራቅ አፍሪካ የባህልና ኪነጥበብ ፌስቲባል ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድም ተጠቁሟል።

ብርሃኑ አበራ (ከአዳማ)

ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW