ጠ/ሚ ዐቢይ በሀርጌሳ በደረሰው የእሳት አደጋ የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

መጋቢት 24/2014 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሊላንድ ሀርጌሳ ከተማ በተነሳው የእሳት አደጋ ለተፈጠረው ሰብኣዊ እና የንብረት ውድመት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለፁ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ከሶማሊላንድ ሕዝብ ጎን መሆናቸውንም በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው አስታውቀዋል፡፡

ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW