ጠ/ሚ ዐቢይ ለከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊነት ሹመት ሰጡ

ሚያዝያ 19/2014 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ሁለት ምክትል ዋና ዳይሬክተሮችን ሾመዋል፡፡
በዚህም መሰረት ዳንኤል ጉታ እና ዮዳሄ አርአያስላሴ ከሚያዝያ 17/2014 ዓ.ም ጀምሮ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች በመሆን መሾማቸውን ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር የተገኘው መረጃ አመላክቷል፡፡
ለፈጣን መረጃዎች፦
ቴሌግራም https://t.me/WALTATVEth
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!