ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለክርስትና እምነት አባቶች የምሳ ግብዣ አደረጉ

ሚያዝያ 24/2014 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የትንሣኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ትናንትና ለክርስትና እምነት አባቶች የምሳ ግብዣ አድርገዋል።
በፕሮግራሙ ላይ የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች የተሳተፉ ሲሆን ኢትዮጵያ የገጠማትን ፈተና ለመፍታት መንግሥትና የሃይማኖት አባቶች በጋራ እንዴት መሥራት እንዳለባቸው ውይይት መደረጉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መረጃ አመላክቷል።
ለፈጣን መረጃዎች፦
ቴሌግራም https://t.me/WALTATVEth