የአዳማ ከተማ ዲጂታላይዘሽን ሂደት ተጎበኘ

ግንቦት 15/2014 (ዋልታ) በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ከተማ ከላስተር አስተባባሪ አዲሱ አረጋ የሚመራው ልኡክ የአዳማ ከተማ ዲጂታላይዘሽን ሂደትን ጎበኘ።

በጉብኝቱ “ስማርት አዳማ” /”smart Adama” ፕሮጀክት የደረሰበት ደረጃና የወደፊት አቅጣጫ ላይ ይመከራል ተብሏል።

በጉብኝቱ የአርተፍሻል እንተሊጀንስ ልማትና ጥናት ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቻና ተገኝተዋል።

አሳንቲ ሀሰን (ከአዳማ)

ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW