የአየር መንገዱ ሥራ አስፈፃሚ የዓለም አየር ትራንስፖርት ማኅበር ቦርድ አባል ሆኑ

መስፍን ጣሰው

ሰኔ 14/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው የዓለም አቀፉ አየር ትራንስፖርት ማኅበር የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል ሆነው መመረጣቸው ተገለፀ፡፡

በኳታር በተካሄደው 78ኛው የዓለም አየር ትራንስፖርት ማኅበር (IATA) ዓመታዊ ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው የዓለም አቀፉ አየር ትራንስፖርት ማኅበር የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል ሆነው መመረጣቸው ከአየር መንገዱ የተገኘ መረጃ ያመለክታል፡፡

ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW