የሩስያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

ሐምሌ 20/2014 (ዋልታ) የሩስያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በሩስያ ኢምባሲ ቅጥር ጊቢ ውስጥ የችግኝ ተከላ መርኃ ግብር አካሄዱ።

በሁለቱ አገራት እና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከደቂቃዎች በኋላ መግላጫ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በሜሮን መስፍን