ነሐሴ 17/2014 (ዋልታ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ለ26ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን መደበኛ የፖሊስ አባላት እያስመረቀ ነው።
በመርሃ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ቀነአ ያደታ (ፒኤችዲ)፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው፣ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ኃላፊና የካቢኔ ሰብሳቢ ዶክተር ሁሴን ቃሲም ተገኝተዋል ሲል ኢዜአ ዘግቧል።