በኦሮሚያ ልዩ ዞን 150 ሰንጋዎች ለመከላክያ ሰራዊት ድጋፍ ተደረገ

ጳጉሜ 3/2014 (ዋልታ) በፊንፊኔ ዙርያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን 150 ሰንጋዎች ለመከላክያ ሰራዊት ድጋፍ ተደረገ።

በዞኑ በተደረገዉ እንቅስቃሴ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ 10 ሚሊየን ብር የሚያወጡ 150 ሰንጋዎች መሰብሰብ መቻሉን የልዩ ዞኑ አስተዳዳሪ ግርማ ኃይሌ ተናግረዋል።

በአስቴር ጌታሁን