የአፍሪካ ወጣቶች ወር ማጠቃለያ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው

 

ኅዳር 21/2015 (ዋልታ)

የአፍሪካ ወጣቶች ወር

በአከባበሩ አደንዛዥ ዕፅ በወጣቶች ስብእና ላይ የሚያስከትለውን ተፅእኖ በተመለከተ ጠቃሚ መረጃዎች ሲተላለፉ መቆየታቸው ተገልጿል፡፡

በአሁኑ ሰዓት የአፍሪካ ወጣቶች ወር የማጠቃለያ ፕሮግራም በድሬዳዋ ከተማ በደማቅ ዝግጅት እየተከበረ ሲሆን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)፣ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህ፣ ሚኒስትር ዴኤታዎችና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች መገኘታቸውን ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ አመላክቷል፡፡

ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW