የአየርላንድ መንግስት ለኢትዮጵያ የ330 ነጥብ 87 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለመሥጠት ስምምነት አደረገ ፡፡
የድጋፍ ስምምነቱ በዝቅተኛ ኑሮ የሚተዳደሩ የህብረተሰብ ክፍሎችን የሚረዳውን የሴፍቲ ኔት መርሃ-ግብርን ለመደገፍ ያለመ መሆኑ ተገልጸዋል፡፡
የድጋፍ ስምምነቱ የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚንስትር አቶ አህመድ ሺዴ እና በኢትዮጵያ የአይርላንድ አምባሳደር ሶንጃ አይላንድ ነው የተፈራረሙት፡፡ (ምንጭ፦ የገንዘብ ሚኒስቴር)