የህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ ጉባኤ እየተካሄደ ነዉ

“የድርጅታችን የህዳሴ ጉዞ ያሉት ፈተናዎችና አደጋዎች” በሚል አጀንዳ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ማዕከላይ ኮሚቴ ዛሬ ግምገማ ማካሄድ ጀመረ፡፡

ማዕከላይ ኮሚቴው ያለፉት15 ዓመታት የህዳሴ ጉዞ የተሰሩ ስራዎችና የነበሩ ተግዳረቶች ይገመግማል፡፡

የ2008 ዓ/ም በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም በመገምገም የ2009ዓ/ም ዕቅድ እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል፡፡