በኢሬቻ በዓል በተፈጠረው ግርግር በጠፋው የሰው ህይወት የተሰማውን ሃዘን ገለጸ -የአማራ ክልል መንግስት

በኢሬቻ በዓል በተፈጠረው ግርግር በጠፋው የሰው ሕይወት የተሰማውን ሐዘን የአማራ ክልልየመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈትቤት ገለጸ፡፡

ጽሕፈትቤቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ የኢሬቻ በዓልን ባህላዊ ወጉን ጠብቆ ለማክበር የኦሮሞ ህዝብ በአባገዳዎችና በክልሉ መንግስት ሰፊ ቅድመ ዝግጅት ቢደረግም በዓሉ በሚፈለገው አግባብ ሳይከናወን ቀርቷል

በዚህ ግርግር ምክንያት የሰው ሕይወት ጠፍቷል

ለጠፋው የሰው ሕይወት የክልሉ መንግስትና ህዝብ የተሰማውን ሐዘን ገልጿል፡፡