የጅማ ዩኒቨርሲቲ ለኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል ርዕሰ መስተዳዳር አቶ ለማ መገርሳ በሰላምና ደህንነት የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጠ፡፡
ጅማ ዩኒቨርስቱ የሰላምና ደህንነት የክብር ዶክትሬት ዲግሪ የሰጣቸው በዛሬው ዕለት የ2010 ተማሪዎቹን ባስመርቀበት ወቅት ነው፡፡
ርዕሰ መስተዳዳር ለማ መገርሳ ንግግር ያደረጉ ሲሆን የሰጣቹኝ ዕውቅና ለቀጣይ ጉዞ የሚያነሳሳና ስንቅ የሚሆን ነው ብለዋል፡፡