ደኢህዴን 65 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት መረጠ

ደኢህዴን 10ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ለማዕከላዊ ኮሚቴ አባል በእጩነት ከቀረቡት 70 አባላት 65ቱን በመምረጥ ይፋ አድርገዋል፡፡ እነሱም፡-

 
1.አቶ ማስረሻ በላቸው 
2. አቶ ስንታየሁ ወ/ሚካኤል
3. አቶ የሺዋስ አለሙ
4. ወይዘሮ ሙፈርያት ካሚል
5. አቶ አንተነህ ፍቃዱ
6. ወይዘሮ ማርታ ሉዊጄ
7. አቶ ሺሰማ ገብረስላሴ
8. ዶ/ር ጌታሁን ጋረደው
9. አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ
10. ወይዘሮ ፋጤ ሰርሜሎ
11. 12. አቶ ሙሉጌታ ተፈራ
12. አቶ ደሴ ዳልኬ
13. አቶ ዘይኑ ጀማል
14. ኢንጂነር የማታም ቸኮል
15. ዶክተር ቴክሌ ሌዛ
16. ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዪ
17. አቶ ቃሬ ጫዊቻ
18. ወይዘሮ ስምረት ግርማ
19. ወይዘሮ ህይወት ሃይሉ
20. አቶ መለሰ አለሙ
21. አቶ ኤልያስ ሽኩር
22. አቶ አክሊሉ ታደሰ 
23. አቶ ሃይለማርም ተስፋዪ
24. አቶ አብዱልፈታ የሱፍ
25. አቶ ተስፋዪ በልጅጌ
26. አቶ እርስቱ ይርዳው
27. አቶ ታምራት ዲላ
28. ወይዘሮ አስቴር ዳዊት
29. ኢ/ር ሌላዓለም ገ/ዮሐንስ
30. አቶ ክፍሌ ገ/ማሪያም
31. አቶ አያሌው ዝና
32. አቶ ዘይኑ ቢታ
33. አቶ አክሊሉ ለማ
34. አቶ ሞገስ ባልቻ
35. አቶ አስራት አለማየሁ
36. አቶ አ/ር ምስጋናው አረዳ
37. አቶተስፋዬ ይገዙ
38. አቶ አብይ አንዳሞ
39. አቶ አለማየሁ ባውዲ
40. አቶ ጥላሁን ከበደ
41. ዶ/ር ደመቀ አጪሶ
42. አቶ አብራሃም ማርሻሎ
43. አቶ ከበደ ሳህለ
44. ወይዘሪት መሰረት መስቀሌ
45. አቶ ስኳሬ ሹዳ
46. አቶ ኃ/ብርሃን ዜና
47. አቶ አማኑኤል አብደላ
48. አቶ ምትኩ ካሳ
49. ወይዘሮ ሂክማ ሐይረዲን
50. አቶ አሰፋ አቢዩ
51. አቶ ተፈራ ሞላ
52. አቶ ፍቅሬ ግዛው
53. አቶ አስራት አሰፋ
54. አቶ ታከለ ነጨ
55. ዶ/ር ማርቆስ ተክሌ
56. . አቶ ኡስማን ሱሩር
57. አቶ አያኖ በራሶ
58. . አቶ አማኑኤል አብረሃም
59. አቶ ተዘራ ወ/ማሪያም
60. ወይዘሮ ሄለን ደበበ
61. . አቶ ፍፁም አረጋ
62. . ወይዘሮ አለምፀሐይ ጳውሎስ
63. አቶ በላይ ኮጆአብ
64. አቶ ብሌን ግዜወርቅ 
65. ዶ/ር ተሸመ ታደሰ
ተመርጠዋል