ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው እና ጋዜጠኛ ፍጹም የሺጥላ ፍርድ ቤት ቀረቡ

የቀድሞው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው እና ጋዜጠኛ ፍጹም የሺጥላ ፍርድ ቤት ቀረቡ።

በሙስና ወንጀሎች ተጠርጥረው በትናንትናው ዕለት በቁጥጥር ስር የዋሉት ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው እና    ጋዜጠኛ ፍጹም የሺጥላ ዛሬ 10ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበዋል።

ከሰሞኑ ከፍተኛ የመንግስትና የህዝብ ሃብት በመዝረፍና በሰብዓዊ መብት ጥሰት የተለያዩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር እየዋሉ መሆኑ ይታወቃል።(ኢዜአ)