ኢትዮጵያን በውጭ ሀገራት የሚወክሉ የአምባሳደሮች ምዳባ ይፋ ሆነ

ኢትዮጵያን በውጭ ሀገራት የሚወክሉ የአምባሳደሮች ምዳባ ይፋ ሆነዋል፡፡

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በውጭ ሀገሮች ለሚወክሉ አምባሳደሮች ታህሳስ 15 ቀን 2011 ዓ.ም ሹመት መሥጠታቸው የሚታወቅ ሲሆን የሚሄዱበት ሀገራት ይፋ ተደርጓል፡፡

በዚሁ መሠረት፡-

1. አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ——————-አቡዳቢ 
2. ወ/ሮ ሙሉ ሰለሞን ——————————-በርሊን
3. አቶ አብዱልአዚዝ መሐመድ —————–ጅቡቲ 
4. ወ/ሮ ናሲሴ ጫሊ ———————————ኦታዋ
5. አቶ ሐሰን ታጁ ———————————–ዳካር
6. አቶ ረታ አለሙ ———————————-ቴልአቪቭ- 
7. አቶ ሄኖክ ተፈራ ———————————–ፓሪስ
8. ወ/ሮ አለምፀሐይ መሠረት ———————-ካማፓላ 
9. ዶ/ር ትዝታ ሙሉጌታ —————————-ኒውዴልሂ
10. አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ —–አዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት ቋም መልዕክተኛ 
11. አምባሳደር ተሾመ ቶጋ —————————-ቤጂንግ
12. አቶ ተፈሪ ታደሰ ————————————ጁባ
13. አቶ ፍፁም አረጋ ———————————-ዋሽንግተን 
14. ዶ/ር አዲሱ ገ/እግዚአብሔር ——————–ሐራሬ
15. አቶ ሚሊዮን ሳሙኤል —————————–ዘሄግ
16. አቶ መለስ አለም ———————————–ናይሮቢ
17. አቶ ብርሃኔ ፍስሐ—————-አዲስ አበባ ምክትል የአፍሪካ ህብረት ቋም መልዕክተኛ
18. ዶ/ር አይሮራት መሐመድ ————————ሙስካት እንዲሁም
19. አምባሳደር ሳሚያ ዘካርያ —————————–ዶሃ እንዲሆኑ ተወስኗል፡፡ (ምንጭ፡-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃልአቀባይ ጽህፈት ቤት)