ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሽንዞ አቤ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ዮሽፉሚ ኦካሙራ ጋር ዛሬ ተወያይተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩና ልዩ መልዕክተኛው የሁለቱ አገራት ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከርና በአፍሪካ የአከባቢ ሰላም ጉዳዮች ላይ አብሮ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡

(ምንጭ:-ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት)