ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለሚሰማሩ ወጣቶች በነገው ዕለት ገለፃ ይሰጣሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለሚሰማሩ ወጣቶች በነገው ዕለት ነሐሴ 1/2010 ዓ.ም ኦሬንቴሽን ይሰጣሉ ፡፡

የወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ከነሐሴ 1- 15/2010 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን ከሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ 1000 ተመራቂ ወጣቶች ታሳታፊ ይሆናሉ ፡፡

ወጣቶቹ ከመጡበት ክልል ወደ ሌላ ክልል በመሄድ በተለያዩ ተግባራት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ያካሂዳሉ ፡፡