ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ የመኖሪያ ቤት ቁልፍ አስረከቡ

 ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ የመኖሪያ ቤት ቁልፍ አስረከቡ።

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዛሬው ዕለት ነው ለየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ፓትሪያሪክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ለብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ የመኖሪያ ቤት ቁልፍ ያስረከቡት።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ ለጤናቸውና ለኑሮ ሻል ያለ የመኖሪያ ቤት አሳድሰው ይኖሩበት ዘንድ ቁልፉን ማስረከባቸውንም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ልዩ ሀላፊ አቶ ፍጹም አረጋ በትዊተር ገፃቸው አስታውቀዋል።

መኖሪያ ቤቱም ቀደም ሲል የቀድሞው የአዲስ አበባ ከንቲባ ይኖሩበት የነበረ መሆኑንም አቶ ፍፁም ገልፀዋል።(ኤፍ.ቢ.ሲ)