ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ለዶ/ር በላይ አበጋዝና ለኢትዮጵያ ልብ ህክምና ማዕከል ሽልማት አበረከቱ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በህፃናት ልብ ህክምን ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱት ዶክተር በላይ አበጋዝ እና 30ኛ አመቱን በማክበር ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ልብ ህክምና ማዕከል ያላቸውን አስተዋፅኦ በማድነቅ ሽልማት አበረከቱ።