ጠ/ሚ ዐብይ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት እና መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ

ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ተወካዮችና ከኢትዮጵያ እስልምና መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ጋር በዛሬው ዕለት ተወያይተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከሁለቱም ወገኖች ጋር መወያየታቸው ተገልጿል፡፡

አባላቱ የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታይ እህትና ወንድሞቻቸውን ለማክበር ከመስቀል በዓል በፊት በሚደረግ ጽዳት ላይ ለመሳተፍ ያላቸውን ፍላጎት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልፀዋል፡፡

ምንጭ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት