ኢትዮ-ቴሌኮም የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ ኢንተርኔትን በደቡብ ደቡብ ምዕራብ አስጀመረ

ሚያዝያ 07/2013 (ዋልታ) – የአፍሪካኢትዮ-ቴሌኮም የአራተኛው ትውልድ (4ጂ) ኤል.ቲ.ኢ ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎትን በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን አስጀመረ፡፡

ኩባንያው በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ስድስት ከተሞችን ተጠቃሚ ያደረገ የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ

ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎትን ዛሬ በወላይታ ሶዶ ከተማ በይፋ አስጀምሯል፡፡

በአገልግሎቱ የወላይታ ሶዶ ከተማን ጨምሮ አርባ ምንጭ፣ ሆሳዕና፣ ቡታጅራ፣ ወልቂጤና ጅንካ ከተሞች የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆናቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

ኢትዮ ቴሌኮም የአዲስ አበባ፣የደቡብ ምስራቅ ሪጅን፣ የሰሜን ምዕራብ ሪጅን እና የምስራቅ ምስራቅ ሪጅን

ደንበኞቹን የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ የሚታወስ