ሀገራዊ የምክክር መድረክ ማጠቃለያ እየተካሄደ ነው

ግንቦት 11/2013 (ዋልታ) – በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሽግግር ሂደት የተመለከተ በሰላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት ለሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው ሀገራዊ የምክክር መድረክ ማጠቃለያ እየተካሄደ ነው፡፡
በምክክሩ የኢትዮጵያ የዲሞክራሲ ሽግግር ሂደት፣ ብሔራዊ መግባባት ፣ ምርጫ 2013 እና ከዚያ ባሻገር በሚሉ ሀሳቦች ተነስተውበታል፡፡
(በሰለሞን በየነ)