Skip to content
Wednesday, September 18, 2024
Search
Search
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢኮኖሚ
ፖለቲካዊ
ማህበራዊ
የአፍሪካ ዜና
ኢኮኖሚ
ፖለቲካዊ
ማህበራዊ
ዓለም አቀፍ ዜና
ኢኮኖሚ
ፖለቲካዊ
ማህበራዊ
ስፖርት
የሀገር ውስጥ ስፖርት
ኢንተርናሽናል ስፖርት
አዲስ ዋልታ ቲቪ ቀጥታ
ኤፍኤም 105.3 LIVE
AW+ ፖድካስት
ተጨማሪ
የመንግስት አቋም
ሀተታ
ክምችት
ጤና
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
ስፖርት
የክፍት ስራ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ
የህዝብ አስተያየት ጥናት
ጠቃሚ ድረ ገፆች
አማርኛ
English
አማርኛ
Arabic
Home
ተጨማሪ
ስፖርት
ሉሲዎቹ ከ2022 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ውጪ ሆኑ
ስፖርት
ዜና
የሀገር ውስጥ ስፖርት
ሉሲዎቹ ከ2022 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ውጪ ሆኑ
October 26, 2021
Adimasu Aragawu
0
shares
Share
Tweet
Pin
ጥቅምት 16/2014 (ዋልታ)
በሴቶች አፍሪካ ዋንጫ የመጀመርያ ዙር ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ዩጋንዳን 2 ለ 0 ማሸነፍ ብትችልም በድምር ውጤት ሉሲዎቹም ከ2022 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ውጪ ሆነዋል።
ኢትዮጵያና ዩጋንዳን በድምር ውጤት 2 እኩል መሆናቸውን ተከትሎ በተሰጠ የመለያ ምት ዩጋንዳ 2 ለ 1 በማሸነፏ ሉሲዎቹ ከ2022 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ውጪ መሆናቸው ተገልጿል።
Post navigation
የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ የልዩ ሃይል ፖሊስ አባላትን አስመረቀ
የቱርኩ ፕሬዝዳንት ለጠ/ሚ/ር ዐቢይ የእንኳን ደስ አሎት መልዕክት ላኩ