በሀረሪ የልማት ፕሮጀክቶች የምረቃ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው

ሚያዝያ 29/2014 (ዋልታ) በሀረሪ ክልል የተገነቡ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች የምረቃ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው።

እየተመረቁ ያሉት የገጠር ጥርጊያ መንገድና ሌሎች የልማት ፕሮጀክቶች ናቸው።

የክልሉ ርዕሠ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ፣ የካቢኔ አባላትና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች መገኘታቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

ለፈጣን መረጃዎች፦
ቴሌግራም https://t.me/WALTATVEth
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!