በህወሓት ስር የነበሩ አካባቢዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ነሃሴ 13/2013 (ዋልታ) – በህወሓት ስር የነበሩ የሰሜን ወሎ አካባቢዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡

ጋሸና፣ እስታይሽ፣ ቀበሮ ሜዳ፣ አሁንተገኝ፣ ኮን፣ ሐሙሲት እና አርቢት በመከላከያ ሠራዊት፣ በአማራ ልዩ ኀይል እና ሚሊሻ በቁጥጥር ስር ሆነዋል፡፡

የአማራ ልዩ ኀይል ምክትል አዛዥ ረዳት ኮሚሽነር ቢሰጥ ጌታሁን አካባቢዎችን መቆጣጠር እንደተቻለ ገልጸዋል ሲል አሚኮ ዘግቧል፡፡