“በመስዋእትነት ያገኘነውን ድል በመስዋእትነት እንጠብቃለን” በሚል ከኦሮሚያ ክልል የተውጣጡ ሴቶችና ወጣቶች ውይይት እያካሄዱ ነው

ነሐሴ 25/2013 (ዋልታ) – “በመስዋእትነት ያገኘነውን ድል በመስዋእትነት እንጠብቃለን” በሚል መሪ ቃል ከኦሮሚያ ክልል የተውጣጡ ሴቶችና ወጣቶች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት እያካሄዱ ነው።

በውይይት መድረኩ የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ታዬ ደንደአን ጨምሮ አባ ገዳዎች፣ አደ ሲንቄዎች እንዲሁም የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

(በሳራ ስዩም)