በሳውላ ከተማ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች የምርጫው ውጤት ለህዝብ ይፋ እየሆነ ነው

                                        በሳውላ ከተማ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች

ሰኔ 15/2013 (ዋልታ) – በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ላይ የምርጫው ውጤት ለህዝብ ይፋ እየሆነ ነው።

በዞኑ ከምርጫው እስከ ድምጽ ቆጠራና የምርጫ ውጤት ለህዝብ ማሣወቅ ድረስ በሰላም መጠናቀቁም ተገልጿል።

የዞኑ ዋና ከተማ ሳውላም ወደ መደበኛ የሥራ እንቅስቃሴ ተመልሳለች።

(በምንይሉ ደስይበለው)