ኅዳር 13/2014 (ዋልታ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዘመቻ በአሶሳ ከተማ ተጀምሯል።
ክትባቱ ለሚቀጥሉት አስር ቀናት 100 ሺሕ ዜጎችን ተደራሽ እንደሚያደርግ የክልሉ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ዘግቧል፡፡