በቶኪዮ 2020 ኢትዮጵያን የሚወክለው የአትሌቴክስ ቡድን ሁለተኛው ዙር ተጓዥ ወደ ጃፓን አመራ

በቶኪዮ 2020 ኢትዮጵያን የሚወክለው የአትሌቴክስ ቡድን

ሐምሌ 18/2013 (ዋልታ) – በቶኪዮ 2020 ኢትዮጵያን የሚወክለው የአትሌቴክስ ቡድን ሁለተኛው ዙር ተጓዥ ወደ ጃፓን አምርቷል።

አትሌቲክስ ቡድኑ ወደ ቦታው ትላንት ያመራ ሲሆን፣ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሀብታሙ ሲሳይ በቦሌ አአለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት አሸኛኘት እንዳደረጉላቸው ከኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።