መጋቢት 13/2014 (ዋልታ) በኅልውና ዘመቻው የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የሠራዊት አባላት፣ ሲቪል ሠራተኞችና ክፍሎች በመከላከያ ሚኒስቴር ጤና ዋና መምሪያ እውቅና እየተሰጠ ነው።
በምስጋና እና የእውቅና አሰጣጥ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በክብር እንግድነት መገኘታቸውን ከመከላከያ ሰራዊት ያገኘነው መረጃ አመላክቷል።
ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW
ቴሌግራም https://t.me/WALTATVEth
ዩቲዩብ https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured
ቲዊተር https://twitter.com/walta_info
አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን!