በአዲስ አበባ ለፀጥታ ስጋት አጠራጣሪ ለሆኑ ጉዳዮች ጥቆማ መስጫ ስልክ ቁጥሮች ይፋ ሆኑ

ሚያዚያ 18/2013 (ዋልታ) – የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ህብረተሰቡ ማንኛውም ለፀጥታ ስጋት  አጠራጣሪ የሆኑ ጉዳዮችን በሚመለከትበት ወቅት ከታች በተዘረዘሩት የስልክ ቁጥሮች አማካኝነት ለፖሊስ  ጥቆማ እንዲሰጥ ጥሪ አቅርቧል።

– ልደታ ክፍለ ከተማ – 0118578492

– ቂርቆስ ክፍለ ከተማ- 0118578501

– አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ  – 0118578499

– ቦሌ ክፍለ ከተማ – 0118578509

– የካ ክፍለ ከተማ – 0118578491

– ቃለቲ ክፍለ ከተማ – 0118578507

– ላፍቶ ክፍለ ከተማ – 0118578503

– ጉለሌ ክፍለ ከተማ – 0118578505

– አራዳ ክፍለ ከተማ – 0118578511

– ኮልፌ ክፍለ ከተማ – 0118578508

ሀገር አቀፍ የ24 ሰዓት መረጃ መቀበያ ፦

– 0115526302

– 816, 987

– 0115526303

– 0115524077

– 0115543678

– 0115543681