በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለለም አቀፉ ማህበረስብ እውነታውን እንዲያሳውቁ ጥሪ ቀረበ

ነሃሴ 07/2013 (ዋልታ) – በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጰያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለአለም አቀፍ ማህበረስብ እውነታውን በማሳወቅ የሀገራቸውን ሰላም እንዲጠብቁ የኢትዮጰያ ዲያስፖራ ማህበራት ጥምረት ጥሪ አቀረበ ::
በውጭ አገር የሚኖሩ ዲያስፖራዎች ከመንግስት ጐን በመቆም ለሀገራቸው ሰላም የድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል ሲል ጥምረቱ ጠይቋል ።
ሀብት በማሰባስብም ሆነ ዲፕሎማሲያዊ ጫናን ለመመለስ በጋራ ሊሰሩ ይገባል ተብሏል ::
(በመስከረም ቸርነት)