መጋቢት 17/2014 (ዋልታ) በጋራ ከቆምንና ከተባበርን የምናልማትና የምናስባት ኢትዮጵያን በአጭር ጊዜ ውስጥ መገንባት እንችላለን ሲሉ የፖሊቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ራሄል ባፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) እያካሄደ ባለው 2ኛ ጉባኤ መልክት ያስተላለፉት ሰብሳቢዋ ኦፌኮ የተለያዩ ተፅዕኖዎችን ተቋቁሞ ሁለተኛውን የኦፌኮ ጉባኤ ማካሄዱ የሚያስደንቅ መሆኑንም ገልጸዋል።
የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ‘ለእውነተኛ ኅብረ ብሔራዊ ዴሞክሲያዊ ፌዴራል ሥርዓት ግምባታ’ በሚል መሪ ቃል ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
በታምራት ደለሊ እና ዱጋሣ ፉፋ
ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW
ቴሌግራም https://t.me/WALTATVEth
ዩቲዩብ https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured
ቲዊተር https://twitter.com/walta_info
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!